በመጫዎት ላይ ያለዉ

ፕሮግራም

አዘጋጅ


Blog

ጣዕም ሚዲያ መሠረቱን በኢትዮጵያ ያደረገ የሚዲያ ተቋም ሲሆን በሰሎሞኒክ ኮሚኒኬሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተቋቋመ የመረጃ እና የመዝናኛ ዲጂታል የሬድዮ እና የቴሌቪዥን አገልግሎት ሰጪ ነው፡፡ ጣዕም ሚዲያ በዲጂታል ሚዲያ አገልግሎቱ 40 በመቶ በማህበራዊ፣ ታሪካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩሩ የዜና እና የመረጃ ፕሮግራሞችን እንዲሁም 60 በመቶ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን እያዘጋጀ የሚያቀርብ ሚዲያ ነው፡፡ “እኛ የኢትዮጵያ ጣዕም ነን”

ጣዕም ሬድዮ ሙሉ ለሙሉ ዲጂታል በሆነ መንገድ በየትኛውም የዓለም ጫፍ ለ24 ሰዓታት የሚደመጥ ሬድዮ ጣቢያ ነው፡፡ አሁን በሙከራ ሥርጭት ላይ ነን፡፡ከድረገፃችን በተጨማሪ በአዳምጥ Adamt All Ethiopian Radios መተግበሪያ አማካኝነትም ይደመጣል መተግበሪያውን ከፕለይ ስቶር እና ከአፕ ስቶር ላይ በማውረድ ጣዕምን አድምጡ፡፡ በአሁኑ ጊዜ ዓለም ዓቀፍ ሬድዮ ጣቢያዎች ከሚገኙባቸው አራት ማሰራጫዎች ጋር በጋራ እንሰራለን፡፡ በዚህም ተደራሽነታችን እጅግ […]


  • Pages

  • 1