ስለ ጣዕም ሚዲያ
Written by Admin on July 14, 2022
ጣዕም ሚዲያ መሠረቱን በኢትዮጵያ ያደረገ የሚዲያ ተቋም ሲሆን በሰሎሞኒክ ኮሚኒኬሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተቋቋመ የመረጃ እና የመዝናኛ ዲጂታል የሬድዮ እና የቴሌቪዥን አገልግሎት ሰጪ ነው፡፡
ጣዕም ሚዲያ በዲጂታል ሚዲያ አገልግሎቱ 40 በመቶ በማህበራዊ፣ ታሪካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩሩ የዜና እና የመረጃ ፕሮግራሞችን እንዲሁም 60 በመቶ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን እያዘጋጀ የሚያቀርብ ሚዲያ ነው፡፡
“እኛ የኢትዮጵያ ጣዕም ነን”