ጣዕም ቴሌቭዥን የተለያዩ ዝግጅቶቹን በራሱ መተግበሪያ በቅርቡ ማቅረብ ይጀምራል፡፡
እስከዛዉ የዩትዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ የምንለቃቸውን ልዩ ልዩ ቪዲዮዎች ይከታተሉ፡፡
ጣዕም ቴሌቪዥን የጣዕም ዲጂታል ሚዲያ አካል ሲሆን ዘመኑ የደረሰበትን ዓለም አቀፍ ዲጂታል የቴሌቪዥን አገልግሎት ለኢትዮጵያውያን ያቀርባል፡፡
“እኛ የኢትዮጵያ ጣዕም ነን” በሚለው መርሁ ለኢትዮጵያ የዲጂታላይዜሽን እድገት ጣዕም ሆኖ ይቀጥላል፡፡
ጣዕም ቴሌቪዥን
እኛ የኢትዮጵያ ጣዕም ነን!